What is the Deference Between Bluetooth and Infrared የብሉቱዝና_የኢንፍራሪድ ልዩነት ምንድነው

✳️ የብሉቱዝና_የኢንፍራሪድ ልዩነት ምንድነው


ብሉቱዝና ኢንፍራሪድ ሁለት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በማገናኘት ዳታ/ፋይል ለማስተላለፍ የምንጠቀምባቸው ቢሆኑም፣ መጠነኛ ልዩነትም አላቸው !


◽️ኢንፍራሪድ

🏷 ስያሜውን ከኢንፍራሪድ የብርሀን ጨረር ተወሰደ
🏷 በሙቀት ሳብያ ከሚተኑ ነገሮች ሊመነጭ የሚችል
🏷 በጨለማ ለሚያሳይ መነጸር (Night Vision Glass) ላይ እንጠቀምባቸዋለን
🏷 የTV ሪሞት ኮንትሮል ላይ ይገኛል
🏷 line-of-sight ኮኔክቲቪቲ ይፈልጋል (ለምሳሌ በሪሞቱና በTVው መሀል የሰው ወይም የሌላ እቃ ግርዶሽ መኖር የለበትም)
🏷 በአማካኝ እስከ 5 ሜትር ርቀት ይሰራል
🏷 አንድ የኤሌክትሮኒክስ እቃ ከአንድ ሌላ የኤሌክትሮኒክስ እቃ ይገናኛል

◽️ብሉቱዝ

🏷 ስያሜው በ10ኛው ክ/ዘመን የስካንድኔቭያን ንጉስ ከነበረ ሰው የተወሰደ
🏷 ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል !
🏷 ገመድ አልባ፣ እስከ 10 ሜትር ርቀት የሚሰራ ቴክኖሎጂ ቢሆንም በቲኦሪ ደረጃ እስከ 100 ሜትር ይሰራል።
🏷 የ line-of-sight ችግር የለበትም
🏷 አንድ የኤሌክትሮኒክስ እቃ ከአንድ በላይ ሌላ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መገናኘት ይችላል።

                       ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

ዌብሳይታችን 👉www.tesfatchnical.blogspot.com
ቴሌግራማችን 👉 http://t.me/Tesfatechnical Blog/
ፌስቡክ ፔጃችን 👉 http://facebook.com/tesfatechnical

Post a Comment

1 Comments
* Please Don't Spam Here. All the Comments are Reviewed by Admin.