9 Tips Make Your Computer Super Fast -ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ዘዴዎች

ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ዘዴዎች

               
                                    ✅✅✅✅


👉1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች ዎልፔፐር አይጠቀሙ፡፡
👉2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ
ለመነካካት አይሞክሩ፡፡
👉3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም
ራም ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡
👉4. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (አን-
ኢንስታል) ያድርጉት)፡፡
👉5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት
የለበትም፡፡
👉6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት
አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ
👉7. Recycle binን ሁሌም ባዶ ያድርጉ::
👉8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡
👉9. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ::

            🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆

Post a Comment

0 Comments
* Please Don't Spam Here. All the Comments are Reviewed by Admin.