How To Protect Phone Contact በስልኮ ላይ ያሉ ስልክ ቁጥሮች ባጣውስ ብለው ይሰጋሉ?

How To Protect Phone Contact- በስልኮ ላይ ያሉ ስልክ ቁጥሮች ባጣውስ ብለው ይሰጋሉ?


ስልክ ቁጥሮች ከሲም ካርዶ ወይም ሰልኮ በተጨማሪ በኢሜል
በማስቀመጥ ስልኮ ሲጠፈ ፣ ሲበላሽ፣ በቫይረስ ሲጠቃ ከሚገጥሞት
የመረጃ መጥፋት መካላከል እንችላለን። ከዚህም በተጨማሪ አዲስ ሲም
ብንገዛ የስልክ ቁጥሮችን አንድ በአንድ ሴቭ ከማድረግ ከኢሜላችን ጋር
በማገናኘት በአንዴ ወደ ስልካችን ማምጣት ያስችለናል። ለዚህም
የሚከተለውን ስቴፕ ይመልከቱ።
1. የስልኮን menu button መጫን ከዛም “Settings.”
2. “Accounts and sync.” መጫን
3. “Add account” button መጫን
4. “Google.” የሚለው አማራጭ መጫን
5. “Next” button መጫን
6. የGmail login መረጃ በማስገባት “Sign in” በመጫን (ይህ ግን ከዚ
በፊት አካውን ከነበሮት ነው Gmail አካውን ት ከሌሎዎት “Create”
button የሚለው መጫን ከዛ አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት አካውን
መፍጠር።
7. “Sign in” button ስንጫን ስልካችን Gmail ላይ ያሉት የስልክ ቁጥር
መረጃዎችን ያወርዳል።
8. “Sync Contacts/Sync now” አማራጭ መጫን
9. “Finish” button መጫን

Post a Comment

0 Comments
* Please Don't Spam Here. All the Comments are Reviewed by Admin.