እንዴት አርገን የሞባይላችንን የኢንተርኔት ዳታ ለኮምፒውተራችን

እንዴት አርገን ሞባይላችንን ከኮምፒውተር ጋር በማገናኘትና የሞባይላችንን የኢንተርኔት ዳታ ለኮምፒውተራችን መጠቀም እንደምንችል እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል፡፡
❶. የሚከተሉትን steps ማዛነፍ አይፈቀድም
➢step ①
የሞባይሎን ኢንተርኔት ዳታ ያብሩ
➢step ②
ሞባይሎን ከኮምፒተሮ ጋር በUSB cable ያገናኙ
➢step ③
የሞባይሎን setting ይክፈቱ
➢step ④
more በሚለው ይግቡና ከሚመጣሎ አማራጭ tethering and portable hotspotን ይክፈቱና USB tethering የሚለውን on ያድርጉ
➢step ⑤
ወደ ኮምፒውተሮ በመመለስ የፈለጉትን browser (chrome, Firefox or opera) በመጠቀም በኮምፒተሮ ኢንተርኔት ማግኘት ይችላሉ
-------
❷. other method
Internet sharing የሚል ሴቲንግ ያላቸው ሞባይሎች ያለ ኬብል መጠቀም ይችላሉ፡፡
•► መጀመሪያ ዳታ ማብራት
•►ከዚያ ኢንተርኔት ሼሪንግ የሚለውን ኦን ማድረግ፤ ከዚያ ሄደው ላፕሮፕ ላይ ልክ እንደ ዋይ ፋይ የሞባይሎን ዳታ ያገኙታል፡፡
•► ኢንተርኔት ሼሪንግ የሚለው ሴቲንግ ውስጥ የተቀመጠውን የፓስዋርድ ቁጥር ላፕቶፑ ላይ ማስገባት
•► ከዚያ መጠቀም መጀመር
ነገር ግን በሞባይል ከምታገኙት ኢንተርኔት ይህ ዋጋው ከፍ ይላል፡፡ የሞባይሎን ካርድ ቶሎ ነው የሚበላው፡፡
⌘ሌላው ማወቅ ያለብዎ ሞባይሎን ነቅለው መልሰው ከኮምፒውተሮ ጋር ሲያገናኙ ከላይ የተጠቀሱትን steps እንደአዲስ መከተል ግድ ይላል በርግጥ ይህንን አጠቃቀም ምታውቁ እንደምትኖሩ አንጠራጠርም፡፡
ሼር መደረግ አለበት ሌሎች መንገዶችን በቀጣይ ዝግጅታችን ይዘን ለመቅረብ እንሞክራለን።
                     ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

ዌብሳይታችን 👉www.tesfatchnical.blogspot.com
ቴሌግራማችን 👉 http://t.me/Tesfatechnical Blog/
ፌስቡክ ፔጃችን 👉 http://facebook.com/tesfatechnical

Post a Comment

0 Comments
* Please Don't Spam Here. All the Comments are Reviewed by Admin.